×


ፔትዮጲያ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር፣ በአለም አቀፍ የመልሶ መጠቀም ቀን (Global Recycling Day) ምክንያት በማድረግ ትልቅ ኤግዚቢሽንና ባዛር በነፃ አዘጋጅቷል።

• ቀን፦ መጋቢት 8 - 10 ቀን 2018 ዓ.ም

• ቦታ፦ አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል (AICC)

ጠቃሚ መረጃ
ይህ ነፃ እድል የሚሰጠው ለቀደሙ 50 አረንጓደ ስራ ፈጣሪዎች (Green Entrepreneurs) ብቻ ስለሆነ ፈጥነው በዚህ ሊንክ በቀጠይ 3 ቀን ይመዝገቡ     https://ee.kobotoolbox.org/x/t88c3kaW

መሪ ቃል፦ "Don’t think waste, think opportunity" የተሳታፊዎች ዘርፍ በፕላስቲክ፣ በወረቀት፣ በብረት፣ በተፈጥሮ ማዳበሪያ፣ በጨርቃጨርቅ ተረፈ ምርቶች እንዲሁም ማንኛውንም አይነት ቆሻሻ ወደ ጠቃሚ ምርት የሚቀይሩ አምራቾችና የፈጠራ ባለሙያዎች። መቼ እና የት?

Event Venue

Name

Addis Convention Center in Addis Ababa

Locaiton

Addis Convention Center in Addis Ababa

+251-116 660162

Event Expired

Event Expired

Event Info

  • Date

    18 Mar 2026
  • Time

    8:00AM
  • Cost

    0.00$
  • Category

    Celebration

Event Organizer

  • Name

    Petco Ethiopia
  • Email

    petcoethiopia@gmail.com Follow Us:
  • Phone

    +251-116 660162
  • Website

    https://petcoethiopia.org/